በሩዋንዳ ሪፐብሊክ የኢፌዲሪ አምባሳደር መስፍን ገብረማርያም በኪጋሊ አዲስ የተከፈተውን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን እና ስራዎች ኮርፖሬሽን(ኢኮስኮ) ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል።
አምባሳደር መስፍን የኢኮስኮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትን በጎበኙበት ወቅት የ ጽህፈት ቤቱ ሀላፊ የሆኑት አቶ ያሬድ ወዳጆ እና ሰራተኞች ላደረጉላቸው ደማቅ አቀባበል ከልብ በማመስገን፤ ኢኮስኮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በሩዋንዳ ለማቋቋም ፍቃድ…