Category: News

በሩዋንዳ ሪፐብሊክ የኢፌዲሪ አምባሳደር መስፍን ገብረማርያም በኪጋሊ አዲስ የተከፈተውን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን እና ስራዎች ኮርፖሬሽን(ኢኮስኮ) ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትን በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል።

አምባሳደር መስፍን የኢኮስኮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትን በጎበኙበት ወቅት የ ጽህፈት ቤቱ ሀላፊ የሆኑት አቶ ያሬድ ወዳጆ እና ሰራተኞች ላደረጉላቸው ደማቅ አቀባበል ከልብ በማመስገን፤ ኢኮስኮ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በሩዋንዳ ለማቋቋም ፍቃድ…

በአቡጃ የሚገኘው ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ሠራተኞች በኤምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በክቡር ዶ/ር ዓብይ አህመድ መሪነት የተጀመረው አረንጓዴ አሻራ  ኢኒሼቲቭ የዘንድሮ ችግኝ ተከላ ዕቅድ ከባለፉት ዓመታት ከፍተኛ ብልጫ ያለው ሲሆን ይህም የአካባቢ መራቆትን ለመዋጋት እና የአየር ንብረት ለውጥን…

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ በናይጄሪያ ያደረጉት የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር  ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ እና  የኢፌዴሪ ቀዳማዊት እመቤት ክብርት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው የተገኙበት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን እ.ኤ.አ ሜይ 25 እስከ 26 ቀን 2022  በናይጄሪያ ይፋዊ የስራ  በጉብኝት…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook